በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተሰጡ አስተያየቶች


በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተሰጡ አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00

ስድስተኛው አገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ያሽነፈው ፓርቲ ለብሄራዊ መግባባት እና መሰረታዊ ችግሮችን በመፍታት ላይ ትኩረት ሊያደርግ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። የዘንድሮ ምርጫ ሂደቱ እና ውጤቱ ከተለመደው የመገፋፋት ፖለቲካ ለመውጣት መስመር የሚከፈትበት እና አዲስ እይታ የሚታይበት ይሆናል ብለው እንደሚያሰቡ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG