በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ለትግራይ ተረጂዎች 400 ሺህ ኩንታል እህል ትቶ መውጣቱን አስታወቀ


የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ 400 ሺሕ ኩንታል እህል ትቶ መውጣቱን  አታወቀ
የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ 400 ሺሕ ኩንታል እህል ትቶ መውጣቱን  አታወቀ

የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የምግብ አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር የቅድመ ጥንቃቄ ሥራ መሥራቱንና አሁንም ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል የፌደራል መንግሥቱ ጦር ትግራይን “በጊዜያዊነት” ለቅቆ ሲወጣ 400 ሺ ኩንታልእህል የስርጭት ስራ ከሚሰሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ትቶ መውጣቱን ተናግረዋል።

አሁንም በየብስና በአየር ወደ ትግራይ ድጋፍ ለመላክ ለሚፈልጉ ሁሉ መስመሮች ክፍት መሆናቸውን ሆኖም ሁሉም ሳይፈተሹ የማያልፉ መሆናቸውን ወይዘሮ ሙፈሪያት ተናግረዋል።

(ሙሉ ዘገባውን ከያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ 400 ሺሕ ኩንታል እህል ትቶ መውጣቱን  አታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00


XS
SM
MD
LG