በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር ክልል የተወዳደሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በምርጫው ላይ ቅሬታ አቀረቡ


በአፋር ክልል በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ የተወዳደሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ አካባቢውን የሚያስተዳድረው የገዥው ፓርቲ አመራሮችና ካድሬዎች፤ ተአማኒነትን የሚያፋልሱ የምርጫ ተግባራትና የውጤት ማጭበርበር እንደፈፀሙባቸው በመቅለፅ ቅሬታ አሰሙ።

የአፋር ነጻ አውጭ ግንባር ፣ የአፋር አቢዮታዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት ግንባር፣ የአፋር ህዝብ ፓርቲ፣ የአፋር ህዝብ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እንዲሁም የአርጎባ ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በዚህ ሳምንት ምርጫውን አስመልከተው በካፒታል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር።

(መግለጫውን ተከትሎ አመራሮችን በማነጋገር የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በአፋር ክልል የተወዳደሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በምርጫው ላይ ቅሬታ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00


XS
SM
MD
LG