በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል እየታዩ ያሉ የፀጥታ ችግሮች ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው ተገለፀ


አቶ ርስቱ ይርዳው
አቶ ርስቱ ይርዳው

ደቡብ ክልል ውስጥ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮ ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ለክልሉ የሕዝብ እንደራሴዎች ተናግረዋል።

የፀጥታ ኃይሉን በማደራጀት፣ «አንፃራዊ» ያሉት ሰላም መፈጠሩን ቢገልፁም፣ ዘላቂ መፍትኄ ገና አለመገኘቱንም አመላክተዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በደቡብ ክልል እየታዩ ያሉ የፀጥታ ችግሮች ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:38 0:00


XS
SM
MD
LG