No media source currently available
ደቡብ ክልል ውስጥ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮ ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ለክልሉ የሕዝብ እንደራሴዎች ተናግረዋል።