በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በአክሱም ባለው የህክምና አቅርቦት እጥረት ሳቢያ የእናቶች ሞት ከእጥፍ በላይ ጨምሯል" የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል


ፎቶ ፋይል፦ አክሱም ከተማ
ፎቶ ፋይል፦ አክሱም ከተማ

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ ዛሬ በአክሱም የተለያዩ ሆስፒታሎችን ጎብኝታለች። ትግራይ ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በተፈጠረው የህክምና አቅርቦት ችግር ምክንያት ሆስፒታሎች ነፍሰ ጡሮችን ማስተናገድ አለመቻላቸውን እና የእናቶች ሞት በእጥፍ መጨመሩን ለኤደን ገረመው ነግራታለች።

በሌላ በኩል ሄዘር ሰሞኑን ወደ ሃውዜን ተጉዛ በነበረ ጊዜ የተመለከተቻቸውን የወል መቃብሮችና ያነጋገራቸውን የከተማዪቱን ሰዎች ሃሳቦች ያካተተችበትን ዘገባ በድምጽ ዘገባ ውስጥ ተካቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡


XS
SM
MD
LG