"በአክሱም ባለው የህክምና አቅርቦት እጥረት ሳቢያ የእናቶች ሞት ከእጥፍ በላይ ጨምሯል" የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል
የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ ዛሬ በአክሱም የተለያዩ ሆስፒታሎችን ጎብኝታለች። ትግራይ ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በተፈጠረው የህክምና አቅርቦት ችግር ምክንያት ሆስፒታሎች ነፍሰ ጡሮችን ማስተናገድ አለመቻላቸውን እና የእናቶች ሞት በእጥፍ መጨመሩን ለኤደን ገረመው ነግራታለች። በሌላ በኩል ሄዘር ሰሞኑን ወደ ሃውዜን ተጉዛ በነበረ ጊዜ የተመለከተቻቸውን የወል መቃብሮችና ያነጋገራቸውን የከተማዪቱን ሰዎች ሃሳቦች ያካተተችበትን ዘገባ በድምጽ ዘገባ ውስጥ ተካቷል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 21, 2023
የአወዛጋቢዋ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ጥቃት አጠያያቂ እንደኾነ ነው
-
ኦገስት 26, 2023
በጋሞ ዞን በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
-
ኦገስት 23, 2023
በፕሪቶርያው ስምምነት ከእስር መፈታት ሲገባቸው ያልተፈቱ እስረኞች እንዳሉ ተገለጸ