No media source currently available
በትግራይ ክልል ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ከተፈናቃዮች ማቆያዎች “በወታደሮች ታፍነው ተወሰዱ” የተባሉ ሰዎች ትናንት ማምሻውን መመለሳቸው ተገለፀ። በኢትዮጵያና ኤርትራ ወታደሮች ታፍነው መወሰዳቸውን እና ድብደባ ተፈጸሞብናል ማለታቸውን ጠቅሶ ሙሉጌታ አፅብሃ ከመቀሌ ያጠናቀረውን ዘገባ አድርሶናል።