በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክብረወሰን ስለሰበረው የኢትዮጵያዊያን ቡና ጣዕም ውድድር


.
.

“ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ” ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገ የቡና ጣዕም ውድድር ነው። በዘንድሮው ውድድር ከ1800 በላይ የቡና ናሙናዎች እንደቀረቡበት የውድድሩ አስተባባሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።ይሄ ቁጥር ውድድሩን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ናሙናዎች በማስተናገድ ረገድ የያዘውን የቀደመ ክብረ ወሰን እንዲያስጠብቅ አድርጎታል።

በውድድሩ ላይ የሚያሸንፉ የቡና ናሙናዎች በዓለም ገበያ ላይ በጨረታ እንዲሸጡ ይደረጋል። በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ቡና አምራቾች እና ዓለም አቀፍ ገዥዎችን ለማስተዋወቅ ውድድሩ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው አስተባባሪዎቹ ያምናሉ።

ውድድሩን የሚደገፈው በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ (USAID) ነው። የድርጅቱ አቅም ግንባታ ከፍተኛ ኃላፊ እና የውድድሩ አስተባባሪ የሆኑትን ቅድስት ሙሉጌታን ሀብታሙ ስዩም በስልክ አግኝቶ ስለውድደሩ ይዘት እና ፋይዳ ለማወቅ ሞክሯል።

መልካም ቆይታ።

ክብረወሰን ስለሰበረው የኢትዮጵያዊያን የቡና ጣዕም ውድድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00


XS
SM
MD
LG