No media source currently available
“ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ” ለሁለተኛ ጊዜ የተደረገ የቡና ጣዕም ውድድር ነው። ከ1800 በላይ የቡና ናሙናዎች እንደቀረበቡበት የተነገረለት ውድድር ኢትዮጵያዊያን ቡና አምራቾች እና ዓለም አቀፍ ገዥዎችን ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተሰምቷል።