በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫዬ፦ የምርጫ ቅስቀሳ እና መረጃ አገልግሎት የሚሰጠው መተግበሪያ


.
.

ኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ ሀገራዊ ምርጫ ለማከናወን እየተሰናዳች ትገኛለች ። የዘንድሮ የምርጫ ሂደት በዘመነኛ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ መረጃዎች ስርጭት ይታገዝ ዘንድ የወጠነ ሀገር በቀል ተቋም አዲስ የስልክ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል።

“ምርጫዬ” የተባለው በእጅ ስልክ ላይ የሚጫን መተግበሪያ መራጮች የተጣሩ ምርጫ ነክ መረጃዎችን እንዲያገኙ ከማገዝ በተጨማሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕቅዶቻቸውን የሚያጋሩበት እና የምረጡኝ ዘመቻቸውን የሚከውኑበት አማራጭ ይሆን ዘንድ እንደተገነባ ተነግሯል።

መተግበሪያውን ያሰናዳው እውነት የተሰኘ የተግባቦት ተቋም ሲሆን ፣ የተቀሙ መስራች እና ዋና ኃላፊ አዲስ ዓለማየሁ ስለ ፋይዳው እና ይዘቱ አጭር ማብራሪያ ሰጥቶናል።

መልካም ቆይታ

ምርጫዬ፦ የምርጫ ቅስቀሳ እና መረጃ አገልግሎት የሚሰጠው መተግበሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00


XS
SM
MD
LG