በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች በአማራ ክልል


ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ ተፈናቅለው ባሕር ዳር ከተማ ከክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራም ኮሚሽን አካባቢ የተቀመጡ ተፈናቃዮች
ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ ተፈናቅለው ባሕር ዳር ከተማ ከክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራም ኮሚሽን አካባቢ የተቀመጡ ተፈናቃዮች

የወረዳው መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ነጋሽ ከተማ ተመሳሳይ ጥቃት ተፈጽሞ እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡

ስለምዕራብ ወለጋ ዞኖች የምርጫ ጉዳይ ማንነት መሠረት ባደረገ ጥቃት ምክንያት ከምዕራብ ወለጋ ዞን እየተፈናቀሉ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ የአማራ ብሄር ተወላጆች ቁጥር በየቀኑ ከ200 እንደሚበልጥ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራም ኮሚሽን አስታውቋል ክልሉ ውስጥከ500 ሺህ በላይ ተፈናቃይ እንዳለና መንግሥት በየወሩ ከ350 ሺህ ኩንታል በላይ ምግብ እያቀረበ እንደሚገኝ ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም ገልፀው ለተፈናቃዮቹ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ከመንግሥት አቅም በላይ መሆኑን አመልክተዋል።

የፌደራል መንግሥቱ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን እንዲያስቆምና ተፈናቃዮች ወደየነበሩበት ቀያቸው እንዲመለሱ ሁኔታዎችን እንዲያመቻች ኮሚሽነሩ አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች በአማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:52 0:00
ተፈናቃዮች በባሕር ዳር ጎዳና ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:34 0:00

XS
SM
MD
LG