በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርቲስቶች ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው


አርቲስቶች ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው
አርቲስቶች ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

የብሔር እና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት በሰብዓዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥር እንደማይገባ በትግራይና መተከል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ እያሰባሰበ የሚገኘው አንጋፋ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጥሪ አቅርቧል።

በአርቲስቱ የሚመራው ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በትግራይ እና በመተከል ለሚገኙ ዜጎች የጀመረው ድጋፍ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ቀጥሏል። የእንቅስቃሴው ዋና ዓላማም የልዩነትን መንፈስ መስበር ነው ብሏል ታማኝ በየነ።

ስብዓዊ በሆነ ጉዳይ ላይ ተከፋፍለን አንችለውም ያሉት ደግሞ ለእንቅስቃሴው ድጋፋቸውን የገለፁ አርቲስቶች ናቸው። በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል የነበረውን ሥነ ሥርዓት ተከታትሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አርቲስቶች ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:45 0:00


XS
SM
MD
LG