በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት


መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት
መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት

የፊታችን ግንቦት ለሚደረገው የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምርጫ መራጩም ሆነ ተመራጩ ከስጋት ነፃ እንዲሆኑና የዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ የፀጥታ ኃይሎች ገዢውንና ተቃዋሚ ፓርቲውን ሳይለዩ ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅሥራ ለመሥራት መዘጋጀት እንደሚገባቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልፀዋል።

የምርጫ ቦርድ የምርጫ ፀጥታን አስመልክቶ የተወሰነ ጥናት አስጠንቶ ለፓርቲዎች እንዲደርስማድረጉንና ለመንግሥት ደግሞ የምርጫ ፀጥታን ለመጠበቅ በልዩ ሁኔታ እንዲሠራ ማቅረቡንአስታውቋል።

በመንግሥት በኩል ለዚሁ ጉዳይ በተቋቋመው ግብረ ኃይል ውስጥ የሃገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት የሚገኝበት ሲሆን በፀጥታ ችግር ምክንያት የሚደናቀፍ የምርጫ ጣቢያ ሥራ እንዳይኖር እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

(ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:51 0:00


XS
SM
MD
LG