በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት


መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:51 0:00

የፊታችን ግንቦት ለሚደረገው የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምርጫ መራጩም ሆነ ተመራጩ ከስጋት ነፃእንዲሆኑና የዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ የፀጥታ ኃይሎች ገዢውንና ተቃዋሚ ፓርቲውን ሳይለዩ ሰላምናደህንነት የማስጠበቅሥራ ለመሥራት መዘጋጀት እንደሚገባቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የፖለቲካፓርቲዎች ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG