በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤንሻንጉል ጉምዝ ከ100 በላይ ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ከጥቃቱ ያመለጡ ገለፁ


Benishangul-gumuz region
Benishangul-gumuz region

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ውስጥ ከመቶ በላይ ሰላማዊ ሰዎችበታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥትም ጥቃቱበሲቪሎቹ ላይ መፈፀሙን አረጋግጧል።

ከዚህ ጥቃት ማምለጣቸው ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁልን ነዋሪዎች፤ ጥቃቱን የፈፀሙት የክልሉን ልዩ ኃይልየደንብ ልብስ የለበሱ መሆንቸውን ተናግረዋል። ያነጋገርናቸው ሁለቱ ነዋሪዎች የተገደሉትን ሰላማዊሰዎች ቁጥር ወደ 100 ያደርሱታል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የመንግሥት ኮምዩንኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮኃላፊ አቶ መለስ በየነም የሟቾች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በቤንሻንጉል ጉምዝ ከ100 በላይ ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ከጥቃቱ ያመለጡ ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:08 0:00


XS
SM
MD
LG