No media source currently available
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ውስጥ ከመቶ በላይ ሰላማዊ ሰዎችበታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥትም ጥቃቱበሲቪሎቹ ላይ መፈፀሙን አረጋግጧል።