በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማይካድራ በጅምላ ለተገደሉ መታሰቢያ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ


በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደርጎላቸው አስክሬናቸው ቤተክርስቲያ ውስጥበተዘጋጀ የመቃብር ሥፍራ እንዲያርፍ ተደርጓል
በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደርጎላቸው አስክሬናቸው ቤተክርስቲያ ውስጥበተዘጋጀ የመቃብር ሥፍራ እንዲያርፍ ተደርጓል

በማይካድራ ከተማ ቁጥራቸው ከ600 እስከ 1000 ሺሕ እንደሚደርስ የተነገሩ በጅምላ የተገደሉ ነዋሪዎችንእየዘከረች መሆኗን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች::

በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደርጎላቸው አስክሬናቸው ቤተክርስቲያ ውስጥበተዘጋጀ የመቃብር ሥፍራ እንዲያርፍ ተደርጓል። በከተማው መሃልም የመታሰብያ ሃውልት መሰረተ ድንጋይተቀምጦላቸዋል::

(ከስፍራው የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በማይካድራ በጅምላ ለተገደሉ መታሰቢያ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG