No media source currently available
የማይካድራ ነዋሪዎች በከተማው በጅምላ የተገደሉ ሰዎችን እየዘከሩ ሲሆን ዝክር የወጡት ከ600 እስከ 1000 ለሚደርሱ መሆኑን የኢትዮያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታውቋል::