በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንዲት ስልክ ለብዙ ቤተሰብ


ኃይለሚካኤል ዴቢሳ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር
ኃይለሚካኤል ዴቢሳ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር

አቶ አስቻለው ተፈራ ናትናኤል ተፈራ የተባለ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የአራተኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪልጅ አላቸው። ልጃቸውን ወደ ዩኒቨርስቲ በላኩ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሰሜን ኢትዮጵያ ችግር ውስጥመሆኗን የሚናገረውን ዜና አዳመጡ። “የልጃችንን ሁኔታ ሳናጣራ የስልክ አገልግሎት ተቋረጠ።በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ወደቅን በተለይ የእናቁ ጭንቀት ከፍተኛ ነበር” ይላሉ።

በስልክ መቋረጡ ምክኒያት ስለ ቤተሰቦቻቸው ይጨነቁ የነበሩት አቶ አስቻለው ብቻ አልነበሩም በዚያ ቤተሰብ ያላቸው ሁሉ ነበሩ። በዚህ ጭንቅ ጊዜ ውስጥ ስለ ልጆቻችን ሁኔታ መልዕክት “ያደረሰን አንድ ጋዜጠኛ ነበር” ይላሉ።

ሃይለሚካኤል ዴቢሳ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘጋቢ ነው። ለሚሠራበት የራዲዮና የቴሌቭዥን ጣቢያ ዘገባ ለማጠናቀር ወደ ትግራይ ክልል ባቀናበት እና መቀሌ ዩኒቨርስቲ በተገኘበር ወቅት ከሥራውጎን ለጎን ለተጨነቁ ቤተሰቦች ስልክ በመደወል ስለልጆቻቸው ሁኔታ ነግሯቸዋል።

(ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በአንዲት ስልክ ለብዙ ቤተሰብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:02 0:00


XS
SM
MD
LG