No media source currently available
አቶ አስቻለው ተፈራ ናትናኤል ተፈራ የተባለ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የአራተኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪልጅ አላቸው። ልጃቸውን ወደ ዩኒቨርስቲ በላኩ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሰሜን ኢትዮጵያ ችግር ውስጥመሆኗን የሚናገረውን ዜና አዳመጡ። “የልጃችንን ሁኔታ ሳናጣራ የስልክ አገልግሎት ተቋረጠ።በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ወደቅን በተለይ የእናቁ ጭንቀት ከፍተኛ ነበር” ይላሉ።