በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኦነግ ሸኔ" በወለጋ  ከ20 በላይ ሰላማዊ ዜጎችን ገድሏል ተባለ


የኦሮሚያ ክልል ኮምኒኬሽን ሀላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ
(ፎቶ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ)
የኦሮሚያ ክልል ኮምኒኬሽን ሀላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ (ፎቶ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ)

"ኦነግ ሸኔ" በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ እና በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከሀያ በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደለየኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ገለፀ።  

የክልሉ የፀጥታ መዋቅር በቅርብ ባካሄደው ዘመቻ ከ780 በላይ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱም ተገልጿል።

(ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።)

"ኦነግ ሸኔ" በወለጋ  ከ20 በላይ ሰላማዊ ዜጎችን ገድሏል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00


XS
SM
MD
LG