No media source currently available
"ኦነግ ሸኔ" በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ እና በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከሀያ በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደለየኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ገለፀ።