በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሱዳን ጋር መግባባት የታየበት ውይይት መደረጉን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ


የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ

የኢትዮጵያና የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከቀናት በፊት ያካሄዱት ውይይት መግባባት የታየበትና ፍሬያማእንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ገለፀ።

ሁለቱ አገሮች ልዩነቶቻቸው በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ መሆናቸውን የተናገሩት የሚኒስቴሩ ቃልአቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ በተፃራሪው የሚሰማውን መረጃ አስተባብለዋል።

የኢትዮጵያው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በወቅታዊው የአገሪቱ ሁኔታ ላይለመንግስታቱ ድርጅት እና ለሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ባለስልጣናት ማብራሪያ መስጠታቸውምታውቋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ከሱዳን ጋር መግባባት የታየበት ውይይት መደረጉን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00


XS
SM
MD
LG