No media source currently available
የኢትዮጵያና የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከቀናት በፊት ያካሄዱት ውይይት መግባባት የታየበትና ፍሬያማእንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ገለፀ።