የሃያ ዓመታት የትግል ጉዞ እና ስኬት- ዋስ ምጣድ
ዋሴ ሙሉጌታ የዋስ ምጣድ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ነው፡፡ ዋስ ምጣድ በኢትዮጵያ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በስዊድን እና በጀርመን ሃገር የሚሽጥ ሲሆን ከመደበኛው ምጣድ በሶስት እጅ ያነሰ ሃይል እንደሚጠቀምም ዋሴ ይናገራል፡፡ በዓመት ከአንድ ሚሊየን ዶላር በላይ የንግድ ሽያጭ ያለው የዋስ ምጣድ በአሁን ሰዓት በደብረብርሃን ከተማ የማምረቻ ፍቃድ ወስዶ ፋብሪካ በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ኤደን ገረመው ከዋሴ ሙልጌታ ጋር የነበራትን ቆይታ በተከታዩ ዘገባ ታሰማናለች፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 01, 2021
ከቀርክሃ እንጨት ካልሲ እና ምንጣፎች የምታመርተው ወጣት ይዲዲያ ዳምጠው
-
ማርች 25, 2021
ጥቅሙ ሲያበቃ አትክልት ሆኖ የሚበቅለው ቦርሳ መስራች
-
ማርች 18, 2021
የአአ ከንቲባ መግለጫና የኑሮ ውድነቱ መንስኤዎች