በአሜሪካን አገር የሚኖሩ 130 ኢትዮጵያውያንም በጥቁሮች ላይ የሚደርስ የዘር ጭቆናን ለማስቆም ብቸኛ መፍትሄውበኢኮኖሚ እራስን መቻል ነው በሚል ብላክ ኢኮኖሚ ኤክሰለንስ የተሰኘ ድርጅት አቋቁመዋል። ድርጅቱ የመጀመሪያየሙከራ ስራውን ኢትዮጵያ ለመጀመር ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የሚል ድርጅት የከፈተ ሲሆን የግብርና ውጤቶችንበቀጥታ ከተጠቃሚው ጋር የሚያገናኝ የዲጂታል ኢኮኖሚ መረብ እንዲሁም ከአንድ ሺህ በላይ ችርቻሮ መሸጫሱፐርማርኬቶችን ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶችም የስራ እድል ይፈጥራል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 21, 2023
የአወዛጋቢዋ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ጥቃት አጠያያቂ እንደኾነ ነው
-
ኦገስት 26, 2023
በጋሞ ዞን በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
-
ኦገስት 23, 2023
በፕሪቶርያው ስምምነት ከእስር መፈታት ሲገባቸው ያልተፈቱ እስረኞች እንዳሉ ተገለጸ