በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ጉዳይ


የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የፌስቡክ ገፅ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የፌስቡክ ገፅ

በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ የወጣላቸው የልማት ተነሺአርሶ አደሮች ላይ በተደረገ ማጣርት ተገቢው ማስጃ ያልተገኘባቸው463 ቤቶች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርአስታወቀ። 

ከ74,000 በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለወጣላቸውእና ለልማት ተነሺ አርሶ አደሮች መተላላፍ ጀምሯል:: በዚሁ የቁልፍ እና የካርታ እና የውል ርክክብ ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙና የቤት ባለቤት የሆኑት የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለዓመታት ሜዳ ተጥለው የነበሩ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል ።

በሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት ምክትል ከንቲባ አዳነችአቤቤ አዲስ አበባ ያሏትን አርሶ አደሮች ይዛ ትቀጥላለች ብለዋል::

የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00


XS
SM
MD
LG