No media source currently available
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ የወጣላቸው የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ላይ በተደረገ ማጣርት ተገቢው ማስጃ ያልተገኘባቸው 463 ቤቶች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አስታወቀ።