በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢሬቻ በዓል አዲስ አበባ መግባት መከልከላቸውን አንዳንድ ነዋሪዎች ገለፁ


ፎቶ ፋይል በቢሾፍቱ የ ኢሬቼ በዓል ሲከበር
ፎቶ ፋይል በቢሾፍቱ የ ኢሬቼ በዓል ሲከበር

በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ ቅዳሜና እሁድ ይከበራል በተባለው የኢሬቻ በዓል ላይ ለመታደም ወደ አዲስ አበባ ጉዞ የጀመሩ ሰዎች አዲስ አበባ እንዳይገቡ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መከልከላቸውን አንዳንድ የምዕራብ ኦሮሚያ ከተሞች ነዋሪዎች ገለፁ::

የኦሮሚያ መደበኛ ፖሊስ ኮሚሽነር ሙስጠፋ ከድር ፤ የዘንድሮውየኢሬቻ በዓል በኮቪድ 19 በሽታ ምክንያት በውስን ሰው ስለሚከበርበዓሉን ለማክበር በዛ ብለው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ የሚገኙ ግለሰቦችን የፀጥታ ሃይሎች ማስቆማቸውን ገልፀዋል:: በኢሬቻ ክብረ-በዓል ላይ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር ዝግጅትሲያደርጉ የነበሩ 500 ግለሰቦችን ፖሊስ መያዙንም ኮሚሽነሩጨምረው ገልፀዋል::

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00


XS
SM
MD
LG