በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ልደቱ አያሌው በድጋሚ ሌላ ቀጠሮ ተሰጣቸው


አቶ ልደቱ አያሌው ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ
አቶ ልደቱ አያሌው ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው ለቀረበባቸው ክስ ለመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ብይን ተቀጥረው የነበረ ቢሆንም ብይኑ ሳይሰጥ ቀርቷል።

ቀጠሮውን ለትላንት ዕረቡ መስከረም 20/2012 ዓ.ም ሰጥቶ የነበረው የነበረው ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ ሌላ ቀጠሮ ሰጥቷል።

በአቶ ልደቱ ዋስትና ይግባኝ ላይ ትላንት የግራ ቀኝ ክርክር የሰማው በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ቋሚ ችሎት ውሳኔ ለመስጠት ለመስከረም 26 /2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀጠሮ ሰጥቷል።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

አቶ ልደቱ አያሌው በድጋሚ ሌላ ቀጠሮ ተሰጣቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00


XS
SM
MD
LG