No media source currently available
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው ለቀረበባቸው ክስ ለመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ብይን ተቀጥረው የነበረ ቢሆንም ብይኑ ሳይሰጥ ቀርቷል።