Print
በአዋሽ ወንዝ መሙላት ምክንያት በተፈጠረው የጎርፍ አደጋ አፋር ክልል ውስጥ ለጉዳት የተጋለጠው ሰው ቁጥር ስድሣ ዘጠኝ ሺህ መድረሱ ተገልጿል።
የክልሉ የአደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ፅህፈት ቤት ከፌደራሉ መንግሥት ጋር በመተባበር ለተጎጅዎቹ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።
በአደጋው የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር መጨመር ለኮሮናቫይረስ መስፋፋት ዕድል ሊሰጥ ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል።
No media source currently available