No media source currently available
በጣሊያን ሚላን ከተማ ውስጥ እርሳቸውና ባለቤታቸው በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ከዚህ ቀደም የገለፁልን አቶ ነጋሲ ክብሮም አሁን መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ተናግረዋል። ልጆቻቸው ደግሞ በተራቸው በአንድ ክፍል እንዲቀመጡ መደረጉን ተናግረዋል። በድጋሚ አነጋግረናቸዋል።