በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንበጣ መንጋ የተጎዱ አንድ ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ

ፎቶ: የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ)
ፎቶ: የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ)

በኢትዮጵያ ድሬደዋን ጨምሮ በስድስት ክሎች የሚገኙ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች የበረሃ አንበጣ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ባደረሰባቸው ጉዳት 1ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ።

በኢትዮጵያ ድሬደዋን ጨምሮ በስድስት ክሎች የሚገኙ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች የበረሃ አንበጣ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ባደረሰባቸው ጉዳት 1ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ።

የኢትዮጵያ እፅዋት ጥበቃ በበኩል ጉዳት መድረሱና የድጋፉ አስፈላጊነት ላይ ተስማምቶ ቁጥሩ ላይ ግን ቅሬታ አለኝ ብሏል።

ከፋኦ እና ከእፅዋት ጥበቃ ባለሞያዎችን ያነጋገረችው ጽዮን ግርማ ተያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአንበጣ መንጋ የተጎዱ አንድ ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00

XS
SM
MD
LG