No media source currently available
በኢትዮጵያ ድሬደዋን ጨምሮ በስድስት ክሎች የሚገኙ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች የበረሃ አንበጣ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ባደረሰባቸው ጉዳት 1ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ።