በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ምላሻችንን እስካሁን ለቦርዱ አላክንም"- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

የአቶ ጃዋር መሐመድን የዜግነት ጉዳይ በተመለከተ ምርጫ ቦርድ በሰጣቸው ቀነ ገደብ መሠረት ምላሽ እንደሚሰጡ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለፁ።

ቦርዱ ለፓርቲያቸው ያቀረበውን ጥያቄ መሰረት አድርገው፤ አቶ ጃዋር መሐመድ መልስ እንዲሰጡ መጠየቃቸውን አያይዘው የገለፁት ፕሮፌሰር መረራ፤ “አቶ ጃዋር ለምርጫ ቦርድ የሚመጣውን መልስ እንዲያቀርብ ጠይቀነዋል፤ ሲያቀርብ ለምርጫ ቦርድ እናቀርባለን” ብለዋል።

ፕሮፌሰር መረራ ከምርጫ ቦርድ ሁለተኛ ደብዳቤ በኋላ የሰጡት ምላሽ እንደሌለ ተናግረዋል።

(የዘገባውን ዝርዝር ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።)

"ምላሻችንን እስካሁን ለቦርዱ አላክንም"- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:30 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG