በእስር ላይ የሚገኙት የአብን አመራሮች ጉዳይ
በእስር ላይ የሚገኙት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)አመራሮችና አባላት ለአራት ቀናት ያህል በርሃብ አድማ ላይ ቆይተው ዛሬ ምግብ መጀመራቸው ተገለፀ። በፖሊስ አባላት ማስፈራሪያና እየደረሰባቸውና የፍርድ ሂደቱም በአግባቡ እየታየ አለመሆኑ እንደሆነ የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናግረዋል። ከአመራሮቹ መካከል የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ በለጠ ካሳና የምክር ቤት አባል አቶ ሲሳይ አልታሰብ ይገኙበታል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 01, 2023
በምዕራብ ትግራይ “ዘር ማጽዳት ተፈጽሟል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታወቀ
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት