በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እነ ብሪጋዲየር ጄነራል ተፈራ ማሞ በዋስ ተፈቱ


ዛሬ ማምሻውን ከእስር የተለቀቁት፤የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ኃላፊ የነበሩት ብሪጋዲየር ጄነራል ተፈራ ፣ የክልሉ ሕዝብ ደህንነትና የሰላም ግንባታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል አለበል አማረና የአማራ ክልል ሚሊሽያ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል በአምላኩ አባይ መሆናቸውን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ኢዮብ ጌታቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በአማራ ክልል ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩት ከፍተኛ የፀጥታ ዘርፍ አመራሮች መካከል ሦስቱ በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተፈቱ። ዛሬ ማምሻውን ከእስር የተለቀቁት፤የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ኃላፊ የነበሩት ብሪጋዲየር ጄነራል ተፈራ ፣ የክልሉ ሕዝብ ደህንነትና የሰላም ግንባታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል አለበል አማረና የአማራ ክልል ሚሊሽያ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል በአምላኩ አባይ መሆናቸውን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ኢዮብ ጌታቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

እነ ብሪጋዲየር ጄነራል ተፈራ ማሞ በዋስ ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG