No media source currently available
ጣና ሀይቅን እያጠቃ የሚገኘውን እንቦጭ አረም ለማጥፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሰው “ዓለም አቀፍ ጥምረት ለጣና ደህንነት” የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ “ጤና ለጣና” ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ከፍተኛ ገንዘብ ማሰባሰም መቻሉን አስታወቀ። ጽዮን ግርማ የድርጅቱን ሊቀ መንበርና በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤናና የውሃ ሀብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ሰለሞን ክብረትን ስለ ዝግጅቱ አነጋግራቸዋለች።