ዋሽንግተን ዲሲ —
በእረፍት ላይ የሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር በነገው ዕለት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። ምክር ቤቱ የሚሰበሰበው በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለማፅደቅ እንደሆነ ምንጮች እየተናገሩ ነው።
ጉዳዩን የሚከታተሉ ምሑራን ፤ የኢሕአዴግ ምክር ቤት አባላት ፓርቲያቸውን በየትኛውም መድረክ እንዲደግፉ የሚያስገድድ መታነፅ ወይም ዲስፕሊን እንዳላቸው ይናገራሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ