ዋሽንግተን ዲሲ —
የኢሕአዴግ ብሔራዊ ምክር ቤት ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመምረጥ ይሰበሰባል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደግሞ የሚመረጠውን ጠቅላይ ሚኒስትርና በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለማፅደቅ ይሰበሰባል።
"በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ላይ የሚሰጡ ውሳኔዎች ከምንግዜውም በላይ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ናቸው " ይላል ቀጣዩ የጽዮን ግርማ ዘገባ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ