በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አለም አቀፉ የስብዓዊ መብት ተሟጋች HRW ስደተኞቹ ላይ ለደረሰው እንግልት የጣልያን መንግስት ተጠያቂ ነው አለ


አለም አቀፉ የስብዓዊ መብት ተሟጋች HRW ስደተኞቹ ላይ ለደረሰው እንግልት የጣልያን መንግስት ተጠያቂ ነው አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:48 0:00

የስብዓዊ መብት ተሟጋች Human Rights Watch ትላንት ባወጣው መግለጫ ከትላንት በስትያ ሮም ከተማ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የጣልያን ፖሊስ ሃይል ባለው ውሃ ያደረሰው ጉዳትና ድብደባ መብት የጣሰ ነው፤ የጣልያን መንግስት ጉዳዩን በፍጥነትና በጥልቀት መመርመር አለበት ሲል አስታወቀ። ለስደተኞቹ አስቸኳይ መጠለያ እንዲያዘጋጅላቸውም የጣልያን መንግስትን ጠይቋል። ስደተኞቹ ውሎና አዳራቸው ምን ይመስላል? ትላንት ለቪኦኤ የሚገኙበትን ሁኔታ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG