በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የመገናኛ ብዙሐን ነፃነት እንደ ዘንድሮው ዓመት የከፋ ይዞታ ኖሮት አያውቅም”- ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን


“የመገናኛ ብዙሐን ነፃነት እንደ ዘንድሮው ዓመት የከፋ ይዞታ ኖሮት አያውቅም”- ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

በፓሪስ መሰረቱን ያደረገው ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በዛሬው ዕለት ባወጣው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ “የሚዲያ ነፃነት” መለኪያ የደረጃ ሰንጠረዥ።ኢትዮጵያ በዚህ በማያስመሰግነው ደርጃ ላይ ከመቶ 180 ሀገሮች 150 ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። በተያያዘም በዓለም አቀፉ ፕሬስ ኢንስቲትዩት “የዓለም የፕሬስ ነፃነት ጀግና” የሚል ስያሜ ያገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲልን አነጋግረናታል።

XS
SM
MD
LG