በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከጋምቤላ ክልል ተጠልፈው የተወሰዱ ህፃናትን በተመለከተ


በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከጋምቤላ ክልል ተጠልፈው የተወሰዱ ህፃናትን በተመለከተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከጋምቤላ ክልል ተጠልፈው ከተወሰዱት 108 ህፃናት 91ኙ ተገኝተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ተመልሰዋል።የተመለሱት ህፃናት በጋምቤላ ክልል ፕረዝደንት የእንግዳ መቀበያ ቤት ማረፋቸውንና የምግብ፡ የጤናና የስነ-ኣእምሮ አገልግሎት እርዳታ ማግኘታቸውም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG