በሞቅዲሾ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ 3 የፖሊስ መኮንኖች ተገድለዋል
ሶማልያ ዋና ከተማ ሞቅዲሾ ውስጥ በሚገኝ አንድ የፖሊስ ጣቢያ አቅራቢያ ዛሬ ረቡዕ በደረሰ የመኪና ውስጥ ቦምብ ፍንዳታ፣ ቢያንስ 3 የፖሊስ መኮንኖች መገደላቸው ተሰማ። የሞቅዲሾ ፖሊስ ዋና ኮሚሽነር አሊ ሀርሲ ባሬ እንደገለጹት፣ በፍንዳታው ክፉኛ የቆሰለው አሽከርካሪ ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ውሏልኝ። ፖሊስ ምርመራ እያካሄደ መሆኑንም ባሬ ጠቅሰዋል።
ተመሳሳይ ርእስ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች