ሳሙኤል ይርጋ በሙዚቃ ስራው በአውሮፓ ታላቅ ዕውቅና እና ተወዳጅነትን ያተረፈ ወጣት ሙዚቀኛ
የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከምዕራባውያኑ የሙዚቃ ስልት ጋር በአንድ ላይ በማቀናበር በተለያዩ የአውሮፓ የሙዚቃ መድረኮች ላይ ከአውሮፓ እውቅ ሙዚቀኞች ጋር በመሆን ስራውን የማሳየት ተደጋጋሚ እድሉን አግኝቷል። “የኢትዮጵያ ሙዚቃ በእንደኔ አይነት ቅንብርና የአጨዋወት ስልት ፤የተለየ አይነት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሆኖ እንዴት ለሌላ አለም መቀረብ ይችላል የሚል ህልም እና ምኞት ስለነበረኝ፤ ያሬድ ውስጥ ቁጭ ብዬ የኢትዮጵያ ቅኝቶች ላይ እመራመር ነበር።” ሳሙኤል ይርጋ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 23, 2022
"ሕግን ማስከበር መብቶችን በመጣስ መሆን የለበትም” - ኢሰመኮ
-
ሜይ 21, 2022
በአማሮ ልዩ ወረዳ ሁለት አዳጊዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
-
ሜይ 20, 2022
የኢትዮጵያ የነዋይ ዋስትና ሰነዶች ልውውጥ ገበያ ለማቋቋም ሥምምነት ተፈረመ