በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ገበታ ለሸገር" በታዳሚ ዐይን


ገበታ ለሸገር

ትናንት “ገበታ ለሸገር” በሚል የተሰየመ ፣ገቢው አዲስ አበባን ለማስዋብ የሚውል  የእራት ዝግጅት በአጤ ምኒሊክ  እልፍኝ ውስጥ ተከናውኗል፡

የእራቱ ታዳሚዎች በታሪካዊው ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም እያንዳንዳቸው 5ሚሊየን ብር ከፍለዋል፡፡

በዚህ ዝግጅት ላይ ታዳሚ ከነበሩት እና ፣ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አዲስ ግብር የተበላበትን ታሪካዊ እልፍኝ ለታዳሚኑ ሲያስጎበኙ ያመሹት የኪነ-ህንጻ ባለሙያው ዮሃንስ መኮነን የዝግጅቱን ድባብ እንዲሁም በእሳቸው ምልከታ የሁነቱ ፋይዳ ነው ያሉትን አካፍለውናል፡፡

"ገበታ ለሸገር" በታዳሚ ዐይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG