በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ገበታ ለሸገር" በታዳሚ ዐይን


"ገበታ ለሸገር" በታዳሚ ዐይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:58 0:00

ትናንት “ገበታ ለሸገር” በሚል የተሰየመ ፣ገቢው አዲስ አበባን ለማስዋብ የሚውል የእራት ዝግጅት በአጤ ምኒሊክ እልፍኝ ውስጥ ተከናውኗል፡፡ የእራቱ ታዳሚዎች በታሪካዊው ስነስርዓት ላይ ለመታደም እያንዳንዳቸው 5ሚሊየን ብር ከፍለዋል፡፡

XS
SM
MD
LG