የሦሪያዊቱ ስደተኛ አስገራሚ ታሪክ
የሪዮ ኦሎምፒክ ከተጀመረ ስድስተኛ ቀኑን ይዟል። እስካሁን በተገኘ ውጤት ዩናይትድ ስቴትስ 12 ሜዳልያዎችን በማግኘት እየመራች ነው።
የ2016ቱ ኦሎምፒክ ውድድር ዓርብ ማታ በማራካና ስታድዮም በሪዮ ከተማ ተጀፍቷል። በዚህ ለሁለት ሳምንታት የሚቆየው ውድድር 301 የወርቅ መዳልያዎች ለአሸናፊዎች ይሰጣል።